የ QR ሜኑ አሎት ?

ብዙ ደንበኞች በስልካቸው በቀላሉ ሜኑ ማየት እና ማዘዝ ይመርጣሉ!

እርሶም ለደንበኞቾ ሜንዎን በቀላሉ እንዲያዩ አና እንዲያዙ ማድረግ ይችላሉ

(በጠረፔዛ ላይ የሚቀመጥ ስካን የሚደረግ የተዘጋጁ QR ሜኑዎች ያካትታል:: አንደፍላጎቶ ብዛት 4 ወይም 8 እንልካለን)

የ QR ሜኑ ጥቅም

ደንበኞች በቀላሉ በስልካቻው ካሜራ ስካን በማድረግ የእርሶን ሜኑ ኦንላይን እንዲያዩ እና እንዲያዙ የሚችሉበት ነው:: ለእርሶም የደንበኞን ትእዛዝ መቀበል እና ማስተናገድ ያስችሎታል በተጨማሪም ስካን የሚደረገውን ሜኑ ሳይቀይሩ ዋጋ አና ዝርዝሩን አንደፈለጉ በየወቅቱ መቀየር ያስችሎታል!

እንዴት ነው የሚኖረኝ ?

በቀላሉ ለእኛ ሜኑዎን ፎቶ አንስተው ከላኩልን በ 20 ደቂቃ ውስጥ በሲስተሙ ላይ ሜኑ አንዲኖሮ እናደርጋለን፥፥ በጠረፔዛ ላይ የሚቀመጥ ደንበኞች ስካን የሚያደርጉቱን ሚኑ ብዛት 4 ውይም 8 አንደፍላጎቶ አንልክሎታለን

ዋጋችን

ደንበኞች ሚኑዎን 24 ሰዓት ዓመቱን ሙሉ አንዲያዩ እና እንዲያዙ ያስችሎታል!

በነጻ መሞከር ይችላሉ

የሚያገኙት አገልግሎት

  • እስከ 10 ዓይነት የምግብ ወይም መጠጥ መመዝገብ ያስችላል
  • ሲስተሙ QR ሜኑ ያዘጋጅሎታል እራሶ ፕሪንት ያደርጋሉ

ብር292/ በወር

ለ 1 ዓመት ጠቅላላ የሚከፍሉት ብር 3,500 ብቻ

የሚያገኙት አገልግሎት

  • ብዛት 8 ጠረፔዛ ላይ የሚቀመጥ ስካን የሚደረግ QR ሜኑ አንልካለን
  • ያልተገደበ የሜኑ ዝርዝር ይኖሮታል
  • ለ 1 ዓመት ኦንላይ ከደንበኞች ትእዛዝ መቀበል ያስችሎታል
  • ለ 1 ዓመት የሚፈልጉትን እርዳታ ያገኛሉ

የ አገልግሎት ዋስትና

በ አገልግሎታችን 💯️ % ይረካሉ ፥፥ ይህ ባይሆን ግን ሜንዎ በሲስተሙ ላይ ከተመዘገበበት እስከ 30 ቀን ድረስ ለ አገልግሎቱ የከፈሉት ገንዝብ ካልምንም ጥያቄ ተመለሻ ይደረግሎታል::

ማስታወቅያ

ስራችንን ላይ ፍላጎት ካሎት እና ለእኛ መስራት ከፈለጉ የሽያጭ ክህሎት ያለው ሰው እንፈልጋለን::